በኢትዮጵያ በተጨማሪ 1,038 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1,038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 232 ሰዎች አገግመዋል
–
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 27,242 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 492 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,660 ደርሰዋል።
