በለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 22,252 የላቦራቶሪ ምርመራ 1,652 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 28,894 ደርሷል። በሌላ በኩል 377 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ስሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 12,037 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።