August 17, 2020

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,747 የላብራቶሪ ምርመራ 1,460 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 165 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 31,336 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 544 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,424 ደርሷል።

Image