logo

ነሐሴ 17, 2020

አዲስ አበባ — በጋዜጠኝነት ሞያ ውስጥ ሲሰራ በፖሊስ እንደተያዘ ሲዘገብለት የነበረው ኬንያዊው ያሲን ጁማ በጥርጣሬ የተያዘው አቶ ጀዋር መሀመድ ቤት እንደሆነና ጋዜጠኛ መሆኑን እንደማያውቅ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የተጠርጣሪው ጠበቃም ደምበኛቸው ለፍርድ ቤት በሰጠው ቃል የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሞያ እንደሆነ መግለጽን ለቪኦኤ ተናገሩ።

ያሲን ጁማ እንዲፈታ ትዛዝ መስጠቱንም ዐቃቤ ሕግ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኬንያዊው ጋዜጠኛ ፈቃድ አልነበረው – ዐቃቤ ሕግ

by ቪኦኤ