August 25, 2020 – Konjit Sitotaw
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,778 የላብራቶሪ ምርመራ 1,545 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 534 ሰዎች አገግመዋል።