September 3, 2020 – Mereja.com
መጋቢ ስርዓት ጌታቸው ዘለቀ ከኒውአርክ፣ ኒውጀርሲ በሚስያስተላልፉት ብስራተ ገብርኤል ቴሌቪዥን ላይ ቀሲስ አስተርአየጽጌ በውይይት መልክ ያቀረቡን መልዕክት አቅርበንላችኋል። በዚህ አጋጣሚ መጋቢ ስርዓት ጌታቸው ዘለቀ በሚያስተላልፉ መርኃግብር ለቤተክርስቲያን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አንገብጋቢ ጉዳዮችን እያነሱ ምዕመናን ግንዛቤያቸውን እንዲያዳብሩ የሚያደርጉት አስተዋጽኦ የሚደገፍና የሚበረታታ ነው።