September 5, 2020Konjit Sitotaw

ዜና ባልደራስ!

አዲስ አበባ ወደ ራስ ገዝ አስተዳደርነት እንድታድግ ባልደራስ ትግሉን ከፍ ወዳለ ምእራፍ አሳደገ!

አዲስ አበባ ራስ ገዝ ( ክልል በአሁኑ አጠራር) እንድትሆን ባልደራስ በፕሮግራሙ ላይ አስቀምጦ እየታገለ መሆኑ ይታወቃል:: ይህንን ዓላማውን ተግባራዊ ለማድረግ ስራ አስፈፃሚው አንድ ግብረ ሃይል በማቋቋም እንቅስቃሴዎች እንዲጀመሩ ወስኗል።

ዝርዝር ጉዳዮችን በተመለከተ

የፊታችን ማክሰኞ ጳጉሜ 3 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ በ4 ሰዓት ጋዜጣዊ መግለጫ በዋና ፅ/ቤቱ የሚሰጥ ሲሆን በመግለጫው ላይ÷

የሰላማዊ ትግሉ አቅጣጫዎች በዝርዝር. ይተነተናሉለዚህ አላማ የትብብር ጥሪም ይቀርባልድል ለዴሞክራሲ!