September 11, 2020 – Konjit Sitotaw

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 12,164 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 789 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 63,367 ደርሷል። በሌላ በኩል 384 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ስሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 24,024 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

መስከረም 1/2013 ዓ/ም

የተደረገ ላብራቶሪ ምርመራ – 12,164

በቫይረሱ የተያዙ – 789

ህይወታቸው ያለፈ – 12

ያገገሙ – 384