September 16, 2020

በንጹኃን ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ኃላፊነቱን እንዲወስዱ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ጠየቀ።