ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ተናግሯል..!

“ወልቃይት የመሬት ነገር ነው ገና እሳት ሆኖ ይወጣል..!
… የቴዎድሮስ አገር ነው.,!”
“ጠብ-መንጃውን ይዞ ወደ ሰሜን ነው የሄደው እርሱን አይፈልጉም ያያስቆጣቸው ምክንያቱም መሬት ለመውሰድ ነው የመጡት …!”
“.. ሰው ወደማርስ የሚሄደው መሬት ፍለጋ ነው.! መሬት በጣም ጠቧል …!”

“.. ወልቃይት የመሬት ነገር ነው ገና እሳት ሆኖ ይወጣል..! የቴዎድሮስ አገር ነው መሬት እንደዚህ ቀላል ነገር አይደለም ራያ ከወሎ ነው የተወሰደው..!”