September 28, 2020 – VOA Amharic

መስከረም 28, 2020

አዲስ አበባ — በኦሮምያ እና አማራ ክልሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ተፈረመ በተባለው ስምምነት ባልተገኙበት ስማቸው መጠቀሱን እና የስምምነቱ አካልም አለመሆኑን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ።
የብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የውይይት መድረኩ ሁሉንም በማሳተፍ ቅረታዎችን ቀርፎ ይሰራል ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የኦፌኮ ቅሬታ
by ቪኦኤ