“በሚመሰረተው የአደራ መንግሥት ተሳታፊ እንድንሆን…” ሁለት መንግስት ነው ያለው እያለ ሲፎክር የነበረው ጃዋር እና ጓደኞቹ የጻፉት ማመልከቻ ነው። አብዝቶ መንጠራራት ትርፉ እንዲህ አይነት ውድቀት ነው። በል ቅጣትህን ጨርሠህ ሥትወጣ የፖለቲካ እንቅሥቃሴ እንዳታደርግ በህግ ካልተገደብክ ከ30 ዓመታት በኋላ በሚመሠረተው መንግስት ትሳተፋለህ። ለጊዜው በዛው ቆይ! የእጅ ጽሁፉ ፊደል አጣጣል የበቀለ ገርባ መሆኑ ይታወቃል።

