05/10/2020 

ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ!?!

ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ

* በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው።

በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን ይከበር” ያሉ  ካህናትና ምእመናን ላይ ክስ መስርቶ በ22/01/13 በዋለው ‘ችሎት’

1ኛ. አቶ ይርዳው ደመቀ ምዕመን ——-7 አመት ከ8ወር 5000 ብር

2ኛ. አቶ ተፈሪ ጥላሁን—–ምዕመን— 7 ዓመት ከ 8ወር 5000 ብር

3ኛ. አቶ ወንዱ ደበበ —ምዕመን —- 7 ዓመት ከ 8ወር 5000 ብር

4ኛ. አቶ እሸቱ ነጋሽ ——–ምዕመን  ዓመት 3000 ብር

5ኛ. አቶ ታሪኩ ጌታቸው —-ምዕመን 9 ዓመት 2000 ብር

6ኛ. አቶ አይነኩሉ ተስፋዬ—-7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር

7ኛ. አቶ ታዬ አምቶ——- 7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር

8ኛ. ዲ/ን እንዳለማው ሶሎሞን —–7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር

9ኛ. አቶ ሐብታሙ ፍሰሀ—-7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር

10ኛ.ዲ/ን  ሀበእግዚዕ የሸዋነ—-7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር

11ኛ. አቶ ጥሩነህ ጎዳና —-9 ዓመት ከ 5ወር 15000 ብር

12ኛ.አቶ  ታፈሰ ታቾ ——8000 ብር

13ኛ. አቶ ጥላዬ ሳህሌ——6000ብር

14ኛ. አቶ አንበስ አብቸ——-8000ብር

15ኛ.አቶ ዘማች ባዩ———8000ብር

16ኛ. አቶ ዚላ ካልአሞ——10,000ብር

17ኛ.አቶ ሙሉነህ አዘነ—–20,000

18ኛ. አቶ አድማሱ አዳረ—–20,000

19ኛ.አቶ ሽብሩ ሽበሺ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ ልማት ክፍል ——–5000 ብር

20ኛ. አቶ ሶሎሞን ምናሴ—-30,000 ብር

21ኛ. አቶ ታምሬ ደጀኔ—– 30,000 ብር

22ኛ.አቶ ሸዋመን አለምነህ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ ሂሳብ ሹም—–8000 ብር

ቅጣት በመወሰን የቤተክርስቲያን ጠላትነቱን በይፋ አረጋግጧል። ካህናትና ምእመናኑም ወገን እንደሌለው በሀዘንና በለቅሶ መከራውን እየተቀበሉ ነው።

ኦርቶዶክሳዊነት ወንጀል አይደለም-ፍትሕ