
ጥቅምት 08, 2020

ደሴ
ደሴ — “በምሁራንና በፖለቲካ ድርጅቶች ያልተገባ የሥልጣን ሽሚያ የኢትዮጵያ ህልውናና የህዝቡ ሰላም አደጋ ላይ ወድቋል” ይላሉ ደሴ፣ ኮምቦልቻና ኃይቅ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች።
የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ዛሬ ደሴ ከተማ ውስጥ በጠራው ስብሰባ ላይ የተሣተፉት የትግራይ ተወላጆች “ህዝብንና የፖለቲካ ቡድንን አንድ አድርጎ ከማየት በሚፈጠር የተዛባ አስተሳሰብ እየተጎዳን ነን” ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የትግራይ ብልፅግና መሪዎች በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች ከህዝብ ጋር እየተነጋገሩ ነው
by ቪኦኤ