logo

ጥቅምት 07, 2020

አቶ ናትናኤል ፈለቀ

አቶ ናትናኤል ፈለቀ

ዋሺንግተን ዲሲ — በሀገር ሰላምና መረጋጋት ላይ አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ ቅስቀሳዎችን መንግሥት በንቃት እየተከታተለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ።

ፓርቲዎች የተለያዩ አማራጮችን ለሕዝብ በሚያቀርቡባቸው ጉዳዮች ላይ መንግሥት ውሳኔ ከማሳለፍና ተግባራዊ ከማድረግም እንዲቆጠብ ኢዜማ ጠይቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ አቀረበ

By ቪኦኤ