October 12, 2020 

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ከዓለም ባንክ ከ5 ወር በፊት የተገኘው 63 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራ ላይ አለመዋሉ እያነጋገረ ነው። ከገንዘብ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ያገኘሁት መረጃ ብሎ በዘገበው መሰረት ከ5 ወር በፊት ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የ63 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተፈራርመዋል።

ድጋፉ የስምምነት ፊርማው በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይ ካሮሊን ተርክ መካከል ነው የተፈረመው።ድጋፉ በልገሳ እና በብድር መልክ የተሰጠ ሲሆን፣ መንግሥት የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ እንደሚውል ተገልጿል። ተብሎ ነበር።

ሆኖም በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ፣ ትግራይ ፣ አፋር እንዲሁም ሰሜን ኦሮሚያ በ አንበጣ መንጋ የገበሬው ሰብል እየወደመ ባለበት በዚህ ወቅት ላይ 63 ሚሊዮን ዶላሩ ስራ ላይ አለመዋሉ እያነጋገር ሲሆን የተሰጠው ድጋፍ የት ገባ ሲባልም ጥያቄ አስነስቷል።

Ethiopian Broadcasting Corporationabout 5 months ago

ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የ63 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ተፈራረሙ
*****************
ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የ63 ሚሊዮን ዶላር የልገሳ እና ብድር ተፈራርመዋል።

የስምምነት ፊርማው በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይ ካሮሊን ተርክ መካከል ነው የተፈረመው።

ድጋፉ በልገሳ እና በብድር መልክ የተሰጠ ሲሆን፣ መንግሥት የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት ለመደገፍ እንደሚውል ተገልጿል።

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ያቀረበው የልገሳ እና ብድር ፋይናንስ በመጀመሪያው ዙር ለምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ድጋፍ ለማዋል ከመደበው 160 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ መሆኑ ነው የተጠቀሰው።

ይህም ኢትዮጵያ በአንበጣ መንጋው በሰብል ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ለምታደርገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።

ምንጭ፡-የገንዘብ ሚኒስቴር

Ethiopia and world bank have been threatened to protect the flock of anbeta. ***************** Ethiopia and the world bank has been threatened to protect the flock of anbeta. The signature of the agreement was judged between the minister of financial minister Mr. Ahmed Shide and the world bank of Ethiopia. The support is given in the form of loan and loan, it has been reported that the government will support the effort to protect the flock. The world bank has been used to support Ethiopia in the first round of East Africa countries. This Ethiopia will play a great role for the activity that makes Ethiopia not hurt by the flock. Source: Ministry of Finance

Image may contain: 1 person, sitting and indoor