October 15, 2020

ዶ/ር መላኩ ተገኝ የኢሕአፓ አመራር የነብሩ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር የነበሩ እና በተጨማሪም “ከሰንጋ ተራ እስከ አምስተርዳም” እና “እስቴት ኤንድ ሲቪል ሶሳይቲ ኢትዮጵያ ዲቨሎፕመንት ቻሌንጅ (State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges ) ለንባብ አብቅተዋል። ከአሁን በፊት ያልተሰሙ በኢሕአፓ አመራሮች መካካል ተፈጥሮ የነበረውን ክፍፍል በጥልቀት አንስተዋል። አሳቸውም ከሀይሌ ፊዳ ጋር የነበራቸውን ልዩነት በሰፊው አንሰተዋል። ዶ/ር መላኩ ጽንፈኛ ነበሩ ለተባለው መልስ ሰጥተዋል። የብርሀነ መስቀል ረዳ ፍቅረኛ የነበሩትን አምባሳደር ታደለች በቅርቡ “ዳኛው ማን ነው” በሚል
ስለጻፉት መጽሀፍ ሀሳባቸውን አስቀምጠዋል። ከዚህም በተጨማሪ የጌታቸው ማሩ ፍቅረኛ በነበሩት ሂወት ተፈራ የተጻፈውና በብዙ አንባብያል ተወዳጅ በሆነው “በታወር ኢን ዘ ስካይ( Tower in the sky) ትችታቸውን አስቀምጠዋል። እስከ አሁን ያልተሰሙ መረጃወችን በሰፊው አካፍለውናል። ነገ በአባይ ሚድያ ከኤሊያስ አወቀ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በእንግዳችንፕሮግራም ይጠብቁን። See Less