22 ጥቅምት 2020, 18:05 EAT

የኮቪድ-19 ክትባትን እየሠራ የሚገኘው ዶ/ር ሬዲሰ የተባለው የመድሃኒት አምራች ኩባንያ በኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ጥቃት እንደደረሰበት ገልጿል።
ኩባንያው በምርምር ቦታዎቹ በተለይም እንግሊዝን ጨምሮ በብራዚል፣ ሕንድ፣ ሩሲያ እና በአሜሪካ ያሉት ጥቃት ደርሶባቸዋል።
የኩባንያው የሕንድ ቅርንጫፉ ከበይነ መረብ ጥቃቱ ለማምለጥ ራሱን አግልሎ በራሱ መረጃ ቋት እየተጠቀመ መሆኑን ገልጿል።
ዶ/ር ሬዲስ፤ ስፖትኒክ ቪ ኮቪድ-19 የተሰኘውን የሩሲያ ክትባቱን የመጨረሻ ሙከራውን እንዲያከናውን ባለፈው ሳምንት ፈቃድ አግኝቷል።
. አዲሱን የሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባት ምን የተለየ ያደርገዋል?
መረጃዎቹ ላይ ጥቃት ስለመድረሱ ግን ኩባንያው መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም።
በእንግሊዝ የኩባንያው የስልክ መስመሮች በተለይም ካምብሪጅሻየር እና ዮርክሻየር የሚገኙት ተቋርጠዋል። ነገር ግን ይህ ከጥቃቱ ጋር ስለመገናኘቱ ኩባንያው ያለው ነገር የለም።
በኩባንያው ዓለም ዓቀፍ ዋና የመረጃ ኃላፊ የሆኑት ሙከሽ ራቲ፤ “የሳይበር ጥቃት እየደረሰብን መሆኑን እንዳወቅን ሁሉንም መረጃዎቻችንን ለይተናል። ክስተቱን ተከትሎ በ24 ሰዓታት ውስጥ ሁሉንም አገልግሎቶቻችን ላይ ቅኝት አድርገናል። እናም ያን ያክል የጎላ ጥቃት አልደረሰብንም” ብለዋል።
. አውስትራሊያ የኮሮና ክትባት በነጻ እሰጣለሁ አለች
በሕንድ የአገር ውስጥ ሚዲያዎች በተወሰኑ የዶ/ር ሬዲስ ምርቶች መስተጓጎላቸውን ዘግበዋል።
ዶ/ር ሬዲስ በ1986 የተቋቋመ ሲሆን፤ መቀመጫውን ሃይደራባድ አድርጓል። በአሁኑ ወቅትም ከ200 በላይ መድኃኒቶችን ያመርታል።
በእንግሊዝ መቀመጫውን ቤቨርሌይ ዮክሻየር አድርጎ ለአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር የመድኃኒት አቅራቢ ነው።
ባለፈው ሳምንት ኩባንያው እና የሩሲያ የውጭ ሀብት ፈንድ፤ በሕንድ ስፑትኒክ ቪ ኮቪድ-19 ክትባትን በሕንድ ውስጥ የሰው ክሊኒካል ሙካራ ለማድረግ ከሕንድ መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ፈቃድ ማግኘታቸውን ገልጸው ነበር።
. ትራምፕ ‘ክትባት ተገኘም አልተገኘም እንቅስቃሴ እንጀምራለን’ አሉ
ክትባት እንዴት ሊሰራ ይችላል? ********************************* በዓለም ዙሪያ ከ6 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃውና 400 ሺህ የሚጠጉ ሰዎችን ደግሞ ለሞት የዳረገው ኮሮናቫይረስ እስካሆን ፍቱን የሆነ መድኃኒትም ሆነ መከላከያ ክትባት አልተገኘለትም። ነገር ግን ብዙ ሰው የሚፈውስ መድኃኒትና ቫይረሱን የሚከላከል ክትባትን መገኘት ተስፋ እያደረጉ ይገኛሉ። ለመሆኑ ክትባት በሰውነታችን ውስጥ እንዴት ይሰራል? የሚከተለው ቪዲዮ ይህንን ጉዳይ በአጭሩ ያስረዳል።0:13 / 0:59LikeCommentShare
228More Videos on WatchThatWasEpic · FollowMay 22 · GOLD DIGGER PRANK!!THIS GOLD DIGGER PRANK IS UNREAL! ![]()
![]()
… See More0:05 / 12:18LikeCommentShare
151K·12K CommentsJoel and Lauren TV · FollowSeptember 25 at 3:00 PM · GOLD DIGGER PRANK PART 16 | GONE HOMEWOW SHE REALLY WENT HOME WITH THEM FOR A 3SOME GOLD DIGGER PRANK PART 16 | GONE HOME0:00 / 11:41LikeCommentShare
283K·4.2K Comments
Top Videos for You
CanC Queen · FollowYesterday at 11:14 PM · Im in ur city.LIVE422LikeCommentShare
126·242 CommentsTheinfong · FollowJune 5 · See how she made her housemaid steal her husband from her, chaiHmm, this is how she made her housemaid steal her husband from her, Some wives sha… See More0:00 / 18:16LikeCommentShare
58K·1.6K CommentsBritain’s Got Talent · FollowFebruary 19 · Duo A & J’s aerial Aerobics leave the Judges STUNNEDWOW!
… See More0:00 / 6:15LikeCommentShare
451K·6.9K CommentsONE Championship · FollowJuly 25 · Colbey Northcutt captured the world’s attention in her ONE debut!Colbey Northcutt Daniels captured the world’s attention in her ONE Championship debut… See More0:00 / 18:27LikeCommentShare
77K·3K CommentsMs. Wrights Way · FollowApril 17 · I’ve been putting on this satin pink teddy every day. It’s the only one I have. And it’s exactly what I need; Pink (compassion, nurturing, love), Silk (virtue, joy) Intimate (closeness). I’ve been wanting to feel soft, tender, vulnerable and fragile. I’ve been wanting to be held and seen in complete wholeness and oneness with everyone around me. I’m actively being in receptive mode and deliberate choosing me through deep exploration and awareness. With every moment I am consciously making choices. I am intentional about what I do and those around me with whom I engage with. I declare peace and clarity. I surrender to love all encompassing. I flow more freely through any challenges that arise. I am growing. I am grateful. It feels good to give these things to myself and to others… Plus when I don’t Satori be quick to ride me like bull rider and submit me back to the present moment 🙂 Childs pose – Restoration | Upward Dog – Opening my heart, Safety, Security | Headstand – Enlightenment Song: @spzrkt – share the world #mswrightsway #yogamom #yogaeverydamnday #silk #mommyandme #headstand #childspose #upwardfacingdog #naturalparenting #attachmentparenting #yogaposes #anxiety0:00 / 1:43LikeCommentShare
84K·4.9K CommentsAzael & Sindi Bachata Fever · FollowOctober 20 at 6:58 AM · ⭐️ AZAEL & SINDI ⭐️ Bodyrolls secrets class Join to online class every Tuesday ❤️0:00 / 1:12LikeCommentShare
9.5K·74 CommentsLatest Sightings – Kruger · FollowOctober 20 at 5:08 AM · 3 Lions Corner Buffalo With Broken Foot0:00 / 5:17LikeCommentShare
18K·338 CommentsThatWasEpic · FollowAugust 11 · Breaking Up With My Girlfriend Using Strangers Phones..Breaking Up With My Girlfriend Using Strangers Phones.. ![]()
![]()
… See More0:00 / 10:18LikeCommentShare
34K·452 Comments13
ክትባት እንዴት ሊሰራ ይችላል?
