October 28, 2020

ባህርዳር ላይ የናቃችሁት አማራ ጉራፈርዳ ላይ ሊከበር አይችልም !!! የሚሉ ሰልፈኞች አደባባይ ወጥተው ቁጣቸውን አሰምተዋል።

በኦሮሚያ በቤንሻንጉልና ደቡብ በ አማራ ላይ የተደረገውን የዘር ማጥፋት የሚያወግዙ ሰልፍ በባሕር ዳር የተካሔደ ሲሆን ፖሊስና ሰልፈኞች ተጋጭተዋል። ሰልፍ በጸጥታ ኃይሎች መበተኑ ተሰምቷል።በባሕር ዳር ልዩ ሐይል ሰልፈኞችን ሲበትኑ የሚያሳዩ ምስሎች በማሕበራዊ ድረገጽ ተለቀዋል።