” ካለፈው የተማራችሁ መስሎን እንጅ ያለፈውን ረስተነው አይደለም !! ”

**********
ይድረስ ለአማራ ክልል መንግስትና አመራሮችለህይዎቱ ዋስትና የሚሰጥ ላጣው የአማራ ህዝብ ህይዎቱን መታደግ ባትችሉ እንኳ እንዴት ሀዘኑን እንዳይገልጽ ትከለክሉታላችህ።በስሙ እየኖራችሁ ፣ሲሆን መዋቅራችሁን ተጠቅማችሁ ሰልፉን በመላው ኢትዮጵያ በማድረግ” አማራን ማሳደድ ይቁም ” ማለት ሲገባችሁ ጭራሽ ብሶቱን እንዳይናገር መከልከል?ካለፈው የተማራችሁ መስሎን እንጅ ያለፈውን ረስተነው አይደለም።አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ
