Tuesday, 03 November 2020 17:46


ህወሓት እናኦነግሸኔን ጨምሮ ህገወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋትላይ ያሉ ቡድኖች በአሸባሪነት ሊፈረጁ እንደሚገባ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ሃሳብ አቀረቡ፡፡
እነዚህ ቡድኖች በአገሪቱ ህግ መሰረት ተጠያቂ መሆን እንዳለባቸውም የም/ቤቱ አባላት አሳስበዋል፡፡ምክርቤቱ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገው ጭፍጨፋ ላይ የተሰማውን ሀዘን በመግለፅና የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ፣መደበኛ ውይይቱን ሊያደርግ ቢያስብም፣አባላቱ ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው የዜጎች ህይወት በመሆኑ ውይይቱ ከዚህ እንዲጀምር በሚል በጉዳዩ ላይ በስፋት መወያየቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የምክርቤቱ አፈጉባኤው አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ምክርቤቱ አጀንዳውን ቀድሞ ቀርፆ የተዘጋጀ መሆኑን በመጥቀስ፣ በዜጎችላይየተፈፀመውንጥቃትበሚመለከትትናንትማምሻውንየምክርቤቱአመራርምክክርአድርጎበትአስፈፃሚውአካልማብራሪያ እንዲሰጥበትውሳኔላይመደረሱንጠቁመዋል፡፡ይህንንተከትሎሞበጉዳዩላይየምክርቤቱአባላትሀሳብእንዲሰጡበትየተደረገሲሆንበዚሁ መሰረትም፤ህወሃትእናኦነግሸኔንጨምሮጥቃትየሚፈፅሙህገወጥቡድኖችንበሽብርተኝነትበመፈረጅየማያዳግምእርምጃ እንዲወሰድባቸውየሚልሀሳብቀርቧል።ም/ቤቱበተለያዩአካባቢዎችየሚፈጸሙጥቃቶችንለማስቆምእየተወሰዱያሉእርምጃዎችበቂአይደሉምብሏል፡፡ምክርቤቱበጉዳዩዙሪያበስፋት ከተወያየበኋላአስፈፃሚውአካልምክርቤትቀርቦማብራሪያእንዲሰጥ፣ምህረትየሌለውእርምጃ እንዲወሰድናችግሩ
እንዳይደገምምንመወሰንአለበትበሚለውጉዳይላይየውሳኔሀሳብእንዲቀርብአቅጣጫአሳልፏል።