
ህዳር 03, 2020

አዲስ አበባ — በምዕራብ ኦሮምያ ጉሊሶ ወርዳ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጥሪ አቀረበ።
በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው የኦነግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴም በጉሊሶ ወረዳ በዜጎች ላይ የተፈፀመውን ግድያ አውግዞታል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Embed share
የምዕራብ ወለጋ ጥቃት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ ቀረበ
By ቪኦኤ