
ህዳር 05, 2020

ፎቶ ፋይል፦ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል
መቀሌ — በትግራይ ክልል የነበረውን የጦር መሳሪያ ሁሉ በቁጥጥር ሥር አውለናል አሉ የክልሉ መሪ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል። ዶ/ር ደብረፅዮን ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሁንም የምንመርጠው የሰላም መንገድ ነው ካስፈለገ ግን የሚመጣብንን ሁሉ እንከላከላለን ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ
By ቪኦኤ
