logo

ህዳር 06, 2020

መቀሌ

መቀሌ

መቀሌ — በመቀሌ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከትናንት ማታ ጀምሮ እየተሰጠ ነው ተብሏል። አንድ የትግራይ ክልል ከፍተኛ አመራር ለቪኦኤ እንደተናገሩት የክልሉ መንግሥት በክልሉ በሚገኙ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች አማካኝነት ህዝቡን ተጠቃሚ እያደረገ ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

በመቀሌ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጀመረ
በመቀሌ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጀመረ

By ቪኦኤ