November 8, 2020 – Konjit Sitotaw

ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ ልጉዲ፣ የሁመራ አየር ማረፊያ እንዲሁም የሁመራ ሱዳን መንገድ በቁጥጥር ስር መዋሉን ኢቢሲ ዘግቧል!
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ማይዳሊ፣ ዳንሻ፣ ባዕከር፣ ልጉዲ፣ የሁመራ አየር ማረፊያ እንዲሁም የሁመራ ሱዳን መንገድን እንደተቆጣጠረ ገለጸ።
–
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ሰራዊቱ በምዕራብ ግንባር እያደረገ ያለውን የማጥቃት እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል።