
የፖለቲካ ሁኔታው ወደ የእርስ በርስ ውግያ መሸጋገሩ የሃገሪቱን የወደፊት እጣ ፋንታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሶታል፤ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ።
ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር ሲል ኦፌኮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።
በሰሜን ኢትዮጵያ እየተወሰደ ያለው እርምጃ የሚቆመው በህወሓት ውስጥ ያሉ ወንጀለኞች ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ግልፅ አድርጓል። VOA
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
የኦፌኮ መግለጫ
by ቪኦኤ
