November 12, 2020Konjit Sitotaw


ምክር ቤቱ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ በወንጀል የተጠረጠሩ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አነሳ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በወንጀል የተጠረጠሩ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል።

በዚህም መሰረት፦

ግለሰቦቹ የተጠረጠሩበት ወንጀልም ጦር መሳሪያ ይዞ በማመፅ፣ የሀገር መከላከያን በመውጋት እና በሌሎችም ተያያዥ ወንጀሎች ዋና አድራጊነት ነው መሆኑ ታውቋል።–በሌላ በኩል ምክር ቤቱ አቶ ፍቅሩ ገ/ሕይወትን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባል አድርጎ ሾሟል። EBC