November 14, 2020

ትናንት ምሽት ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በዚህም በአውሮፕላን ማረፊያው አካባቢ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል ብሏል። ስግብግቡ ጁንታ በእጁ ያሉትን የመጨረሻዎቹን መሣሪያዎች ጠጋግኖ ለጥፋት ተልዕኮ ለማዋል ሞክሯል ሲልም አስታውቋል። ይህም ከመሞቱ በፊት የመጨረሻውን ዐቅሙን እየሞከረ መሆኑን ያመለክታል ነው ያለው። ዝርዝሩን መርማሪ ቡድን ተመድቦ እያጣራው እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አሳውቋል፡፡

Ethiopia State of Emergency Fact Check

@SOEFactCheck

In the late hours of Nov. 13, 2020, a rocket was fired towards Bahir Dar & Gondar cities. As a result, the airport areas have sustained damages. The TPLF junta is utilising the last of the weaponry within its arsenals. Details of the incident is currently under investigation.

12:50 AM · Nov 14, 2020

13291 people are Tweeting about this