November 17, 2020

ይህ ድጋፍ ወደፊትም እንደሚቀጥልና ወታደራዊ ግንኙነታችን ማሳያ ነው

የጀርመን መከላከያ ሰራዊት ቴክኒካል አማካሪ ቡድን ሀላፊ ኮ/ል አንደሬ ስኮፊስ የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

የሆስፕታሉ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብ/ጀ ይልማ መካንንቴ ፣ የተደረገው ድጋፍ ለሆስፒታላችን አገልግሎት አሰጣጥ እጅግ ፋይዳቸው የጎላ ነው ፡፡ ይህም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል ፡፡

የጀርመን መከላከያ ሰራዊት ቴክኒካል አማካሪ ቡድን ሀላፊ ኮ/ል አንደሬ ስኮፊስ ፣ ይህ ድጋፍ ወደፊትም እንደሚቀጥልና ወታደራዊ ግንኙነታችን ማሳያ ነው ብለዋል ፡፡

FDRE Defense Force – የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት11 hours ago

ህዳር 8 ቀን 2013

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

የሆስፕታሉ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብ/ጀ ይልማ መካንንቴ ፣ የተደረገው ድጋፍ ለሆስፒታላችን አገልግሎት አሰጣጥ እጅግ ፋይዳቸው የጎላ ነው ፡፡ ይህም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል ፡፡… See More

Image may contain: 2 people, outdoor
Image may contain: sky, table and outdoor
2.8K30226