November 19, 2020

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የፀጥታ ችግር በመኖሩ የንጹሃን ዜጎች ህልፈትና የንብረት መውደም ምክንያት ሆኗል።