November 20, 2020

ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ችግሩ በሰላም እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል፡ ችግሩ ወደዚህ ደረጃ እንዳይደርስ፣ ጦርነት እንዳይኖር ብዙዎቻችን ቀደም ብለን ከፍተኛ ግፊት ስናደርግ ነበር፡፡ ስለኔ የሚነገረው ሁሉ ዉሸት ነው !