November 20 at 3:44 PM 

Image may contain: 2 people
Hailu AT

June 28, 2018  ·

የዘር ጥቃት፣ ጭፍጨፋ፣ መፈናቀልና የቦንብ ፍንዳታ ጀርባ አረመኔው ህወሃት አለ!የዊኪሊክ መስራች ዊሊያም አሣንጅ ህወሃትን ያውቀዋል። ዘጋርድያን በተሰኘው ጋዜጣ ላይ “የቀድሞው የአዲስ አበባ የሽብር ቦንብ ፍንዳታ የመለስ ስራ ነው” ብሎናል። አሁን የአምላኪዎቹ ህወሃቶች።በእብዶች ገፅታ ሽፋን ቦንብ የሚቀብረውና ግጭት የሚቆሰቁሰው ህወሃት ነው:: ከእያንዳንዱ የቦንብ ፍንዳታ፣ ግጭት፣ ሁከት በድምሩ የዘር ጥቃት፣ ጭፍጨፋና መፈናቀል ጀርባ አረመኔው ህወሃት አለ:: ህወሃት ከምስረታው ጀምሮ የደህንነት ተቋም እንጂ የፓለቲካ ድርጅት አይደለም::ሃገር አቀፍ ግጭቶችንና ፍንዳታዎችን የሚያቀናብረው ለዚህም እብድና ለማኞችን በመምሰል ቦንብ የሚቀብረው የህወሃት የደህንነትና ልዩ ወታደራዊ ተቋም ነው:: የዊኪሊክ መስራች ዊሊያም አሣንጅ የተጋለጠው የመለስና ህወሃት የቦንብ ፍንዳታ ውጥንና ጥቃት ህወሃት አቀናባሪና በልምድ የተካነ መሆኑን ነው::ህወሃት በየቦታው ሁከትና ግጭት የሚጭረው በመላ ሃገሪቷ ሁከትና ብጥብጥ በማስፈን “መረጋጋትን ለማምጣት” በሚል ሽፋን ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት በማድረግ ከእጁ እየወጣ ያለውን የመንግስት ስልጣኑን መልሶ ለመያዝ ነው::”እያንዳንዱ ድርጊት ወይም እርምጃ የሚያስከትለው ውጤት ያለው በድርጊቱ ውስጥ ነው” (ጆርጅ ኦርዌል)”The consequences of every act are included in the act itself.”George Orwell (Nineteen Eighty Four)LikeComment