=====================
ግራ ጎኑን በብልፅግና ቀኝ ጎኑን በህወሓት አልጋ ያሳረፈው የመተከል አብዛኛው አመራር የዘር ተኮር ጥቃቱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን አብዛኛው የፀጥታ መዋቅርና አመራር በሽፍታው ተከበናል በሚል ሰበብ በእጅ አዙር የጦር መሳርያ እያስታጠቁ ነው።አሁን በእጃችን ባለን መረጃከህዳር 3/2013 እስከ 14/3/2013 ብቻ የዘር ተኮር ሰላባዎች የሞቱ እና የቆሰሉ ንፁሃን ወገኖች
=======የሞቱ =====

1 ሙዘን 36
2 አልባሳ 8
3 ድባጤ በመኪና ውስጥ 49
4 ያምፕ 1
5 ቆርቃ 1
6 ያምፕ
7 ወብግሽ 1
8 ያንግ ቶክ 1
9 ቡለን 4
10 ዳንጉር 4
11 ጉባ 1
ድምር 106 እነዚህ ተጨባጭ ከስም ዝርዝር ጋር ያገኘነው መረጃ ነው
===========የቆሰሉ ========
1 ሙዘን 6
2 አልባሳ 4
3 ያምፕ 3
4 ጉባ 4
5 ጅግዳ እሪ በከንቱ 2
ከሞትና መቁሰል በላይ ህዝቡን አፈናቅለው የሀብት ዝርፊያውን አጠናክረው ቀጥለዋል። በአጠቃላይ አዝማሚያው የሰሜኑን ትኩረት ወደ መተከል ለማዞር ይመስላል
Guangua Woreda Communication Affairs Office
–


