November 24, 2020

የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር ተቀላቅለዋልየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር እንደ ተቀላቀሉ ተአማኒ መረጃማግኘቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማት ከእነዚህ ቡድኖች የሚቀበሉትን መረጃ በሚገባ እንዲፈትሹ እና እንዲያጣሩ አሳስቧል።

Ethiopia State of Emergency Fact Check

@SOEFactCheck

We have received credible intelligence that TPLF operatives have infiltrated refugees fleeing into Sudan to carry out missions of disinformation. We caution media entities & international organizations to thoroughly investigate & verify information they receive.

10:40 AM · Nov 24, 2020

364 126 people are Tweeting about this

Ethiopia State of Emergency Fact Check