logo

ህዳር 30, 2020

ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን፣ አማሮ፣ ዴራሼ፣ ኧሌና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች እና በአካባቢያቸው ተፈጥሮ በነበረው ግጭት በቀጥታና በተዘዋዋሪ እጃቸው አለበት ያላቸውን 137 ተጠጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።

በደቡብ ክልል ግጭት የተጠረጠሩ መያዛቸው ተገለፀ
በደቡብ ክልል ግጭት የተጠረጠሩ መያዛቸው ተገለፀ

By ቪኦኤ