logo

ታህሳስ 03, 2020

ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

ደሴ — በኢትዮጵያ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም መሰራት ያለባቸው ቀሪ ተግባራት ግን እንዳሉ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ያደረጉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ፡፡

ፍትሃዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለማካሄድ ምቹ ሁኔታዎች ቢኖሩም ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት ይገባቸዋል ካሉት የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አንዱ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ናቸው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስለምርጫ
የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስለምርጫ

by ቪኦኤ