December 4, 2020

የትኅነግ መደምሰስ ለዘላቂ የአፍሪካ ቀንድ ሰላም ወሳኝ ነው በሚል ርዕስ በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተዘጋጀና ለአገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ሚዲያዎችና ኢምባሲዎች የተላከ ሰነድ!