Amhara Mass Media Agency 
የአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ የወራሪውን፣ተስፋፊውንና አሸባሪውን ወያኔ ቡድን በማስወገድታላቅ ተጋድሎ መፈጸሙን የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር እውቅና ሰጠ ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ ወራሪው፣ ተስፋፊውና አሸባሪው የወያኔ ቡድን ያደረሰውን ክህደት ተከትሎ በሕግ ማስከበር ሂደቱ ታላቅ ተጋድሎ መፈጸሙን የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሚኒስቴሩ የአማራ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻ በህግ ማስከበር ዘመቻው ከጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ጎን ተሰልፎ ታላቅ ተጋድሎ ፈጽሟል ብሏል።
ሚኒስቴሩ ልዩ ሃይሉ እና ሚሊሻው በራያ በኩል እንዲሁም ከዳንሻ እስከ ሁመራ ታላቅ ገድል ሰርተዋል፤ በታሪክ ማህደርም ተከትቧል ነው ያለው።
ክብር ለአማራ ልዩ ሃይል እና ሚለሻ አባላት።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በፌስቡክ https://bit.ly/2UwIpCw
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት www.amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ