logo

ታህሳስ 07, 2020

“…የብዙ አገሮችን ተመክሮ ብንወስድ – ጦርነት ያልተወሰነ ዕድሜ የለውም። .. ይህን ወርቃማ ዕድል ተጠቅመን የመግባባት መንገዶች እንዲከፈቱ ለማድረግ መጠቀም አለብን።” አቶ ይልማ አዳሙ ከሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ። ”… ከመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ነን ብዬ አምናለሁ።…” አቶ ብርሃነ መዋ ከአዲስ አበባ።

ዋሽንግተን ዲሲ — በቅርቡ በትግራይ የተካሄደውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ እና በግጭቱም ሂደት ሆነ በአጠቃላይ ቀጣዩን አቅጣጫ ለመዳሰስ የሚጥር ውይይት ነው።

በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት እንዲመጣ … የግጭቶቹን መንስኤዎች፥ ቀጣይ ፈተናዎች እና ዘላቂ መፍትሄዎች ለማመላከት ጭምር የታለመ ውይይት ነው።

ተወያዮች አቶ ይልማ አዳሙ ከሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ፤ አቶ ብርሃነ መዋ (የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪ ናቸው) ዛሬ ከአዲስ አበባናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ክፍል ሁለት - ኢትዮጵያ - ድህረ ግጭት ዕድል እና ፈተናዎች
ክፍል ሁለት – ኢትዮጵያ – ድህረ ግጭት ዕድል እና ፈተናዎች

By ቪኦኤ