Zephaniah A. Beaks

Image may contain: one or more people, people standing and outdoor

“የበሻሻው ኢዲ አሚን ዳዳ (አብይ አህመድ) ስመ ጥር የጨለሉ ተሳድቦ-አደር ካድሬዎቹን በየአቅጣጫው አሰማርቶ የአማራን ህዝብ እያሰደበና እያስዘለፈ ይገኛል።

የህዝባችን የዘመናት ፍትሀዊ ጥያቄን ፥ የፅንፈኝነት ጥያቄ አስመስሎ ለመሳል ከሚደረገው መጋጋጥ ባሻገር፣ “የድል ማግስት ቀረርቶ” የሚል ጅምላ ዘለፋን ያለከልካይ እያቀረሹ ይገኛል።

ትናንት “መለስን ይንሳኝ” እያለ በመለስ ዜናዊ ሲምል የኖረው አዲሱ አ. ቂጤሳ፥ ዛሬ አንድ ነገር አረጋግጦልናል። ይኸውም ሽመልስ አብዲሳ በዝግ ስብሰባ ውስጥ “ብልፅግና የኦሮሞ ነው፥ የመሠረትነውም የኦሮሞን ጥቅም ለማስጠበቅ ነው” በማለት፥ ብልፅግና ፓርቲ ማለት ህወሃት የራሱን ጥቅም ለማስከበር “ኢህአዴግ” የተሰኘ ቅርፊት እንዳዘጋጀው ሁሉ፥ ብልፅግናም የኦሮሙማ ቅርፊት ነው ብለን ስንጮህ የነበረውን፥ ዛሬ አዲሱ አ. ቂጤሳ፥ “የምንለውን ትቀበላለህ አለበለዚያ ጥርግ በል” ሲል፥ ራሱን “የአማራ ብልፅግና” እያለ ለሚጠራው Junior Partner ብአዴን መልዕክት ልኳል። ብአዴን ራሱን መከላከል አልያም አሜን ብሎ መቀበል የራሱ ራስምታት ስለሆነ ይሄንን በዚህ እንለፈው። ነገር ግን አቶ ታዬ በህዝባችን ላይ ለሰነዘረው መረን የለቀቀ ዘለፋ ምላሽ መስጠት ተገቢ ነው

ታዬ-1 “በፅንፈኝነት መንገድ እየተጓዙ ለሁሉም የምትሆን ታላቅ ሀገር መገንባት አይቻልም

“ምላሽ-1፦ በሴራ ፖለቲካ አስተምህሮ ውስጥ እንዲህ የሚል ምክር አለ፦ ” በተግባር የምታደርገውን መጥፎ ነገር፥ በአደባባይ ራስህን ንፁህ አስመስለህ፥ ሌሎችን አውግዝበት”። ታዬም ፅንፈኝነትን አውጋዥ መስሎ የቀረበው፥ ይህችኑ የሸመደዳትን የሴራ ምክር ተግባራዊ ለማድረግ እንጂ የልጓም አልባ ፋሽስታዊ ፅንፈኝነት biological father ታዬና የኦሮሙማው መንግሥት እንደሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። የአማራ ሕዝብ የዘመናት ፍትሃዊ ጥያቄዎችን ከፅንፈኝነት ጋር ለማያያዝ የሚደረገው መጋጋጥም የትም አያደርስም።

ታዬ-2፦ “የኦሮሞን ፅንፈኛ አምርረን የታገልነው………

“ምላሽ-2፦ የኦሮሞን ፅንፈኛ አምርራችሁ ብትታገሉማ፦

ሀ. የሀገሪቱ ህዝቦች ንብረት የሆኑ 19 ባንኮችን ባላዘረፋችሁ ነበር፤

ለ. በቡራዩ ንፁሀን የጋሞ ተወላጆችን አታርዱም ነበር፤

ሐ. አንድ ሚሊየን የጌዲኦ ተወላጆችን አታፈናቅሉም ነበር፤

መ. 17 የአማራ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አፍናችሁ ደብዛቸውን አታጠፉም ነበር፤

ሠ. የሐረርን ህዝብ ውሃ እንዳያገኝ ለአንድ ወር ከብባችሁ፥ 40 ሚሊየን ብር እስኪከፍላችሁ ድረስ በውሃ ጥም ባላሰቃያችሁት ነበር፤

ረ. ለቁጥር የሚያታክቱ የኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤተክርስቲያኖችን በእሳት ባላጋያችሁ ነበር፤

ሰ. ከለገጣፎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ አማራዊያንን ቤት አፍርሳችሁ ለጎዳና ህይወት ባልዳረጋችኋቸው ነበር፤

ሸ. በአርሲ፣ሻሸመኔ፣ሐረር፣ ባሌ…….ወዘተ የአማራን ህዝብ ባልጨፈጨፋችሁ፥ ቤት ንብረቱንም ባልዘረፋችሁና ባላወደማችሁ ነበር፤

ቀ. በቅርቡ በወለጋ “ለስብሰባ እንፈልጋችኋለን” በሚል ሁለት መቶ አማራዊያንን ባላሳረዳችሁ ነበር፤

በ. “የሰበረንን አማራ ሰበርነው”፣ “አማራንና አማርኛን ገድለነዋል”………… ወዘተ እያላችሁ በየአደባባዩ ባላቅራራችሁ ነበር።

ተ. ዛሬ ለይስሙላ እየወጋነው ነው የምትሉት ኦነግ-ሸኔ በወለጋ ከተሞች ውስጥ ህዝብ ሰብስቦ የሻማ ማብራት ስነስርዓቱን በደመቀ ሁኔታ ባላከበረ ነበር።

* ከወያኔ ጋር ያላችሁ ልዩነትም የመርከቧ ካፕቴን ማን ይሁን? በሚለው እንጂ በጠርዝ ረገጥ ጥላቻ በታወረ ፅንፈኝነታችሁ አንድና ተመሳሳይ ናችሁ።

ታዬ-3፦ “የድል ማግስት ፅንፈኛ ቀረርቶ ይቅርና፥ የወያኔ ስናይፐርም በአቋም ከመታገል አላቆመንም።

ምላሽ-3፦ ሰውን በሙሉ በራስ የአጭር ጊዜ ማስታወስ መስፈርት መመዘን ትልቅ ስህተት ነው። ስናይፐር ፊት ማን አድርሶህ። ሲጀመር እንደጥጃ ከመንገድ እየተጎተቱ እስር ቤት መበስበስ ጀግንነት አይደለም። ሲቀጥል፥ የአማራ ህዝብ በታሪኩም በስነልቦና ውቅሩም የድል ጥማት ስለሌለበት፥ ድል ለማድረግ እንጂ በድል ማግስት ለመፎከር የሚባጅ ህዝብ አይደለም።

የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ምልክቱን በንስርና በአንበሳ የመሰለው፥ አንበሳም ንስርም ራሳቸው ያደ’ኑትን ግዳይ እንጂ፥ የሌላ ግዳይ ጥንብን እንደማይለቃቅሙ ሁሉ አማራም ከፊት ተሰልፎ ያልሞተ፣ ያልቆሰለበትን ፍልሚያ የእኔ ድል ነው ብሎ አይጠራውም። የአማራ ህዝብ ቢያንስ ገና ለገና ወያኔ አስለቃሽ ጥይት ተኮሰብኝ ብሎ ዱር ለዱር እየተሰባበረ አልሮጠም፤ ለአላማው ሲልም በስናይፐር እየተመታም በደሙ ታሪክ ፅፏል።

ታዬ-4፦ ” የእነ እገሌ እነ እገሌ ልጆች ስለሆንን፥ ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ከማንም ማረጋገጫ አንጠብቅም”

ምላሽ-4፦ “አልበላሽምን ምን አመጣው?” ነበር ያለችው ጦጢት?! እንዲያ ነው የሆነው። ከአገላለፅህ የተገነዘብነው ነገር ቢኖር ስለኢትዮጵያዊነት ከጉሮሮህ አልወርድ ያለ ነገር ያለ ይመስላል።

* እውነት ነው፥ “ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል”፤ ያንንም በመስጋት ነው ገብቶ ከመፈትፈቱ በፊት ሲያናፋ ለመጣው ወደል……የሚገባውን ሸክም አጥብቀን ጭነን ልንልከው የወደድን።

“ኬሳ ኬሳ አዱሬ’ን ቢኔንሳ!!!

“ገለቶማ!!!

ዴቭ ዳዊት።