ምንጭ፦ Wubishet Mulat
የፌደራል ሥርዓት የሚከተሉ አገራት ዝርዝር፡- (ለጠቅላላ ዕውቀት)

*******
1.አርጀንቲና
2.አውስታራሊያ
3.ኦስትሪያ
4.ቤልጂየም
5.ቦስኒያና ሄርዝጎቪና
6.ብራዚል
7.ካናዳ
8.ኮሞሮስ (የአልጣሽ ፓርክን 2/3ኛ ለማከል ትንሽ የሚቀራት ደሴት)
9.ኢትዮጵ
ያ10.ጀርመን
11. ህንድ
12. ኢራቅ
13.ማሌዢያ
14. ማይክሮኔዥያ (ወደ 2100 የሚደርሱ የተቆራረሱ ደሴቶች ድምር ናት፡፡
እነዚህ ሁሉ ተደምረው መሬታቸው አልጣሽን ነው የሚያህሉት-2700 ካሬ ኪሎሜትር፡፡)
15.ሜክሲኮ
16.ኔፓል
17.ናይጀሪያ
18.ፓኪስታን
19.ሩሲያ
20.ስዊዘርላንድ
21.አሜሪካ- USA
22. ቬንዙዌላ
23.ሴን ኪትስ ና ኔቪስ (የአልጣሽ ፓርክን 1/10ኛ ለመሆን ከ50 ካሬ ኪሎ ሜትር ያላነሰ መሬት የሚጎድላት)
24. የተባበሩት አረብ ኢሜሬትስራሳቸውን ፌደራላዊ የማይሉ ነገር ግን አጥኚና ተመራማሪዎች ፌደራል እያሉ የሚጠሯቸው፤
****
1. ስፔን
2. ደቡብ አፍሪካ
3. ፓሉ (ራሳቸውን ፌደራል ሳይሆን አሐዳዊ ነው የሚሉት፡፡
340 ብጥስጣሽ ደሴቶችን ይዛለች፡፡ እነዚህ ደሴቶች ተደምረው የአገሪቱ አጠቃላይ ስፋቷ 460 ካሬ ኪሎ ሜትር ነው፡፡ የአልጣሽን 1/5ኛ እንኳን የማታህል)
4. ፓፗ ኒው ጊኒ (850 ገደማ ብሐየረሰቦች አሏት፡፡
ራሷን አሐዳዊ የመንግሥት አሥተዳደር እንዳላት ነው የምትገልጸው፡፡
******
የመን፣ሶማሊያንና ደቡብ ሱዳንንም የፌደራል ሥርዓት የሚከተሉ አገራት በሚል ተርታ ሥር የሚያሠፍሯቸው አሉ።