Exclusive: U.S. thinks Eritrea has joined Ethiopian war, diplomats say
- -US believes Eritrean soldiers have crossed into Ethiopia
- -Evidence of Eritrean involvement cited in the U.S. view includes satellite images, intercepted communications and anecdotal reports
- -Thousands of Eritrean soldiers were believed to be engaged
የኤርትራ ወታደሮች በትግራዩ ግጭት ተሳትፈዋል ብላ አሜሪካ እንደምታስብ ሮይተርስ ከአንድ የአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣን እና ከ5 የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ዲፕሎማቶች ሰምቻለሁ በማለት ዘግቧል። ኤርትራ ጦሯን ስለማስገባቷ የአሜሪካ መንግሥት ግንዛቤ ያገኘው፣ ከሳተላይት ምስሎች፣ ከተጠለፉ የመልዕክት ልውውጦች እና ከትግራይ ክልል ከሚወጡ ሪፖርቶች እንደሆነ ዘገባው ገልጧል። የአሜሪካ መንግሥት እዚህ ድምዳሜ ላይ ስለመድረሱ ግን፣ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ማረጋገጫ አለመስጠቱን ዘገባው አመልክቷል። የኤርትራ ወታደሮች በዛላንበሳ፣ ራማ እና ባድመ ከተሞች በኩል እንደገቡ ከምንጮች መስማቱን የገለጠው ዜና ወኪሉ፣ የወታደሮቹ ብዛት እና በጦርነቱ ስላላቸው ሚና ግን መረጃ እንዳልተገኘ አክሏል። ብሉምበርግም ዲፕሎማቲክ ምንጮችን ጠቅሶ፣ የኤርትራ ወታደሮች መቀሌ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች መታየታቸውን ዘግቧል።
The United States believes Eritrean soldiers have crossed into Ethiopia to help Prime Minister Abiy Ahmed’s government battle a rebellious northern force, despite denials from both nations, a U.S. government source and five regional diplomats said.
Read More – https://www.reuters.com/article/ethiopia-conflict-eritrea-idUSKBN28I1OX