logo

ታህሳስ 09, 2020

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ

አዲስ አበባ — ህወሓት እና ኦነግ ሸኔ የተሰኙ ድርጅቶች በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጠየቀ። ለአለፉት ዓመታት በኃይል በህወሓት ተወስደዋል ያላቸው የአማራ መሬቶች ወደነበሩበት እንዲመለሱም ጥሪ አቅርቧል።

ሀገር አቀፍ ምርጫ መካሄድ ያለበት በአለው ህገ መንግሥት ላይ ህዝበ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መግለጫ

By ቪኦኤ