የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ)
በሀገርቤትና በዉጪ ሀገር ለምትገኙ ቀደምት የኢሕአፓ አባላትና መስራቾች ዘላለማዊ ከሆነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ህላዌ ጋር በየጊዜዉ እየታደሰ የሚዘልቅ ዘመን ተሸጋሪ ሀሳብ ያነገበዉ ኢሕአፓ ከዉጪ ሀገር ወደ ሓገርቤት ከገባ ጊዜ ጀምሮ በሓገሩ ምድር ላይ ትግሉን በጽናትና ቁርጠኝነት እያካሄደ መሆኑን ተገንዝባችሁ ፓርቲያችን ኢሕአፓን በተለያዬ መነግድ በመደገፍና በማጠናከር የትግላችሁን ፍሬ ማፍራት ዕውን ታደርጉ ዘንድ ጥሪዉን ያስተላልፋል፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)
አዲስ አበባ፡፡
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ!
ኢሕአፓ ለተሻለ ነገ!
Phone :+251 911405427
SMS 0720354792.
Email: eprp@eprp-ihapa.com