Skip to content
ኢሕአፓ ከምርጫ ቦርድ ዛሬ የእውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል።
ኢሕአፓ ከምርጫ ቦርድ ዛሬ የእውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል።
ለኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ፤ በዛሬው ዕለት ምርጫ ቦርድ ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ፓርቲያችን ኢሕአፓ የምርጫ ቦርድን የማጣራት ሂደት ካለፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች መሀል በመካተቱ እንኳን ደስ ያለን፣ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ለቀጣዩ ሥራ እንድንበረታ የሁላችሁ ድጋፍ እንዳይለየንም እጠይቃለሁ፡፡
ቆንጂት ብርሃን
(
የፓርቲው መሪ
)
Share this:
Share on Telegram (Opens in new window)
Telegram
Share on WhatsApp (Opens in new window)
WhatsApp
Tweet
Like this:
Like
Loading…
%d