
ዲሴምበር 31, 2020

አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/
አዳማ — በውዝግብ ውስጥ የሚገኙት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርብ ባስተላለፈው ውሳኔ ላይ ቅሬታ ያላቸው መሆኑን ሁለቱም ወገኖች ገለፁ።
ቦርዱ በበኩሉ ጉዳዩን እያየ ያለው ሁለቱም ወገኖች ያቀረቡት ክስ መሰረት አድርጎ እንጂ ጣልቃ ገብነት ለመፈጸም አይደለም ብሏል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኦነግ ውዝግብ
By ቪኦኤ
