
ጃንዩወሪ 01, 2021

በማይካድራ ከተማ በጅምላ የተገደሉ ሰዎች አስከሬን የቀብር ሥር ስርዓት በአቡ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሲካሄድ
ሀዋሳ — በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መዳረጋቸውንና ትኩረት መነፈጋቸውን ተናግረዋል።
ነዋሪዎቹ አሁንም ዋስትና እንደማይሰማቸው ለቪኦኤ አመልክተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ይናገራሉ
By ቪኦኤ