Source : Ministry of Health,Ethiopia

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5,532 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 397 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 125,049 ደርሷል። በሌላ በኩል 74 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 112,325 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
Status update on #covid19ethiopia

