logo

ጃንዩወሪ 20, 2021

ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

መቀሌ — በትግራይ ቴሌቪዥን የአማርኛ ክፍል ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ በጥይት መገደሉ ተገለጸ። ጋዜጠኛው ትናንት ማታ ከአንድ አንድ ጓደኛው ጋር መኪና ውስጥ እንዳለ የተገደለውም በመንግሥት የፀጥታ ኃይል በተተኮሰ ጥይት ነው ሲሉ ጓደኞቹ እና የሥራ ባልደረቦቹ ተናግረዋል።

በጉዳዩ ላይ ከትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረገው ሙከራ አለማሳካቱን አክሎ የቪኦኤ ዘጋቢ ከስፍራው ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ መገደሉ ተገለጸ
በትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ መገደሉ ተገለጸ

By ቪኦኤ