በኢትዮጵያ የዘመናዊ ፖለቲካ ፓርቲ ምስረታ ሂደት ግንባር ቀደም የሆነው ና ዘመን ተሻጋሪ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች እንዲመለሱ ከዛሬ 46 ዓመታት በፊት ጀምሮ ትግል የጀመረው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ/ ለ6ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደርትን ምልክት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስመዝግቧል! ምልክቱም የአቸናፊነትና የወሳኝ ሚና ከዋኝነት ተምሳሌት የሆነው አዉራ ጣት ነዉ!ለዜጎች እኩልነትና ፍትሀዊ እድገት
ኢሕአፓን ማን አክሎት!
ኢሕአፓ ለተሻለች ኢትዮጲያ!